photo

Beloved viewers of our website, on this page we have put various pictures tht shows tht people, land, culture and lifestyle of the people of Zay.

የዛዪይ ቄስ በቤተ መቅደሲይ ውስጥ ሆኑም ቅዱሳት መፀህፍቴይ ቲይሩ /የዛይ ቄስቤተ መቅደስ ውስጥ ቅዱሳት መፀሕፍትን ኢያዩ/A preist from the churches of Zay is showing the ancient holy scripts

በመይ ደር ሀድ ሰብ አዴኒ በሸፈጥ ቲይቀጥፍ/በሀየቁ ላይ አንድ ሰው ቢቻውን በየበላው ሲቀዝፍ/ A lone man kayaking along the shores of the lake.

በመዪይ አፋፍ ጀልባቡይዋ አባሳይ ተደሴትሚይ ባድ የትረሎ/በሀይቁ ዳር ሀይቁና ደሴቱ ዪታያል/The lake of Bahirdar and the isands within it

የኡንፋፍቻይ ደሴት/የወፎች ደሴት/The Island of Birds

በመይ አፋፍ በ ጀልባይ ሚን ቱሉሙይ የጪጉራሌይዋ ዩሁባሌይ ሰብቸ/በሀይቁ ዳር ጀልባው አጠገብ አሳ የሚሸጡና የሚገዙ ሰዎች/The fish market found along the shores of the lake

በመይ አፋፍ አባሳይዋ ደሴቴይ የሩሌይ ሰብቸ/በሀይቁ ዳር ሀይቁንና ደሴቱን የሚመለከቱ ሰዎች/Locals of the city bathing and washing their clothes along the shores of the lake.

በዛይ ኖቁም በጀልባይ ደርጋ ቲይቡሩድ/ ከደሴት ወደ ማዶ ሲሻገሩ/People crossing over the lake