የተከበራችሁ የድረገፃችን ተመልካቾች ይህ የምትመለከቱት ምስሎች የዛይ ማህበረሰብ የሚኖርበትን ደሴቱንና ሀይቁን፣ እንዲሁም የማህበረሰቡ በሀይቁ ላይ የሚመላለስበትን መሳሪያና ኑሮውም በሀይቁ ውስጥ በሚገኘው የአሳ ስራ ለሌላው ሲሸጥና ሲለውጥ በአጠቃላይ በድረገፁ ላይየሚታዩት ምስሎች የዛይን ማህበረሰብ የሚኖርበትን አካባቢና የሚኖርበትን የኑሮውን ዘይቤ ያሳያል። ጥያቄዎችዎን ወይም አስተያየትዎን ይላኩልን