የተከበራችሁ የድረገፃችን ተመልካቾች ይህ የምትመለከቱት ምስሎች የዛይ ማህበረሰብ የሚኖርበትን ደሴቱንና ሀይቁን፣ እንዲሁም የማህበረሰቡ በሀይቁ ላይ የሚመላለስበትን መሳሪያና ኑሮውም በሀይቁ ውስጥ በሚገኘው የአሳ ስራ ለሌላው ሲሸጥና ሲለውጥ በአጠቃላይ በድረገፁ ላይየሚታዩት ምስሎች የዛይን ማህበረሰብ የሚኖርበትን አካባቢና የሚኖርበትን የኑሮውን ዘይቤ ያሳያል።
ምስሎች
Your encouragement is valuable to us
Your stories help make websites like this possible.